2015 ኦገስት 7, ዓርብ

ምሣለቃ ኮሚቴ - 7

ኢ-ፍትሐዊ ህጎች አሉ !   
እነዚህን በመታዘዝ ልንረካ የተገባ ነውን ?
 wYM lìSt·kL m½R YÑRB³L ?  
እስኪቀናን ድረስ መታዘዝ ይኖርብን ይሆን ?  
ወይንስ ባንድ ጊዜ እንተላለፋቸው ?
ሠዎች በአብዛኛው በእንዲህ አይነቱ መንግስት ሥር
አብላጫውን የሕብረተሰብ ክፍል ለመለወጥ እስኪያሳምኑ
መጠበቅ ያለባቸው ይመስላቸዋል '
AMb^ ·lƒ mFTh_W k{GÝ y²c ANëYÒN Yf™lƒ '
 ግን ይህም ቢሆን y™s& የመንግስት ጥፋት ነው ' እንዲባባስ ያደርገዋል '
------ lMN thDÔ ANë^m½ aYc™M ?
------  ጥቂት ጠቢባኑን ለምን አያበረታታም ?
------ ከመነካቱ በፊት ለምን ያቅሣል ?
------ ዜጎች ስህተቱን እንዲጠቁሙት ለምን አያበረታታም ?
----- የተሸለ ለመስራት ለምን አይጥርም ?
----- ክርስቶስን ለምን ሁልጊዜ ይሰቅላል ?
------ ኮፐርኒከስንና ሉተርን ለምን ያሳድዳል ?   
------ ዋሺንግተንንና ፍራሊንን ለምን አመፀኞች ይላቸዋል ???

                                                                        ምሣለቃ ኮሚቴ ¡

ምንም አስተያየቶች የሉም:

አስተያየት ይለጥፉ